በሂውስተን የኢትዮጵያዊያን ሕብረተሰብ የአንድነት ማሕበር በአቶ ሃጫሉ ሁንዴሳና በሌሎች ወገኖቻችን የተፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ፥

መስከረም 19, 2013 ዓ,ም   የወንድማችን የአቶ ሃጫሉ ሁንዴሳን አሳዛኝ ግድያ አስመልክቶ በንጹሃን ወገኖቻችን ላይ በአዲስ-አበባ፣ በአዳማ፣ በአምቦ፣ በአርሲ፣በዝዋይ፣ በቀርሳ፣ በደራ፣ በአርሲነገሌ፣ በሻሸመኔ፣ በሐረርና በሌሎችም በርካታ የሐገሪቷ ክፍሎች ውስጥ በዜጎች…

Continue Readingበሂውስተን የኢትዮጵያዊያን ሕብረተሰብ የአንድነት ማሕበር በአቶ ሃጫሉ ሁንዴሳና በሌሎች ወገኖቻችን የተፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ፥

Coronavirus Testing

ውድ ወገኖቻችን በከተማችን በሂውስተንና አካባቢው የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ አራት (4) ጣቢያዎች በዛሬው ዕለት ተከፍተዋል። በቫይረሱ የመያዝ ስሜት የሚሰማው ግለሰብ ወደነዚህ ጣቢያዎች በመሄድ ምርመራውን ማግኘት ይችላል። ይህ ምርመራ ኢንሹራንስ ለሌላቸውና የመክፈል…

Continue ReadingCoronavirus Testing

የአድዋ በዓል ዝግጅት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተሰረዘ!

ውድ በሂውስተን ከተማና አካባቢ ነዋሪ ወገኖቻችን በሙሉ፥የኮሮና ቫይረስ ድንገተኛ ክስተት ያስከተለውን ቀውስ ተከትሎ የሂውስተን ከተማና አካባቢዋ አስተዳደር ለሚቀጥሉት 7 ቀናት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ አውጥቷል። በዚህም ምክንያት ከቫይረሱ ባሕሪ አኳያ…

Continue Readingየአድዋ በዓል ዝግጅት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተሰረዘ!

ስለ ኖቬል ኮሮና ቫይረስ ማወቅ የሚገቡን ነገሮች

ባሁኑ ሰዓት ስለ ኖቬል ኮሮና ቫይረስ በተለያየ መንገድ የሚናፈሱ ብዙ ወሬዎች ይሰማሉ። ሆኖም አብዛኛዎቹ ማስረጃም ሆነ ማረጋገጫ የሌላቸው ስለሆነ በሕዝብ ዘንድ ፍርሃትንና መደናገርን ከመፍጠር ባሻገር የፈየዱት ነገር የለም። በሂውስተን የኢትዮጵያ…

Continue Readingስለ ኖቬል ኮሮና ቫይረስ ማወቅ የሚገቡን ነገሮች

The Ethiopian Community Organization in Houston (ECOH) hosts a historic town hall meeting with Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of FDRE to USA, Ato Fitsum Arega.

The Ethiopian Community Organization in Houston (ECOH) held a historic – first time ever – town hall meeting with H.E. Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of FDRE to USA, Ato Fitsum…

Continue ReadingThe Ethiopian Community Organization in Houston (ECOH) hosts a historic town hall meeting with Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of FDRE to USA, Ato Fitsum Arega.