You are currently viewing ስለ ኖቬል ኮሮና ቫይረስ ማወቅ የሚገቡን ነገሮች

ስለ ኖቬል ኮሮና ቫይረስ ማወቅ የሚገቡን ነገሮች

ባሁኑ ሰዓት ስለ ኖቬል ኮሮና ቫይረስ በተለያየ መንገድ የሚናፈሱ ብዙ ወሬዎች ይሰማሉ። ሆኖም አብዛኛዎቹ ማስረጃም ሆነ ማረጋገጫ የሌላቸው ስለሆነ በሕዝብ ዘንድ ፍርሃትንና መደናገርን ከመፍጠር ባሻገር የፈየዱት ነገር የለም። በሂውስተን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ አንድነት ማህበር ይህንን ጉዳይ ተረድቶ ከአሜሪካን የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (CDC) ባገኘው ተጨባጭ መረጃ መሰረት በሂውስተንና አካባቢው የሚገኘውን የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ስለ ቫይረሱ ያለውን ግንዛቤ ለማሳደግና  ማወቅ የሚገባውን ሁሉ በማወቅ መውሰድ የሚገባውን ጥንቃቄ መውሰድ እንዲችል አስቦ ይህንን ማሳሰቢያ አውጥቷል።

በዚህም መሰረት ከዚህ በታች ያለውን ቁልፍ በመጫን በየበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ድረ ገፅ ላይ የሚገኘውን ዝርዝር መረጃ ይመልከቱ!