Coronavirus Testing
ውድ ወገኖቻችን በከተማችን በሂውስተንና አካባቢው የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ አራት (4) ጣቢያዎች በዛሬው ዕለት ተከፍተዋል። በቫይረሱ የመያዝ ስሜት የሚሰማው ግለሰብ ወደነዚህ ጣቢያዎች በመሄድ ምርመራውን ማግኘት ይችላል። ይህ ምርመራ ኢንሹራንስ ለሌላቸውና የመክፈል…
ውድ ወገኖቻችን በከተማችን በሂውስተንና አካባቢው የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ አራት (4) ጣቢያዎች በዛሬው ዕለት ተከፍተዋል። በቫይረሱ የመያዝ ስሜት የሚሰማው ግለሰብ ወደነዚህ ጣቢያዎች በመሄድ ምርመራውን ማግኘት ይችላል። ይህ ምርመራ ኢንሹራንስ ለሌላቸውና የመክፈል…
ውድ በሂውስተን ከተማና አካባቢ ነዋሪ ወገኖቻችን በሙሉ፥የኮሮና ቫይረስ ድንገተኛ ክስተት ያስከተለውን ቀውስ ተከትሎ የሂውስተን ከተማና አካባቢዋ አስተዳደር ለሚቀጥሉት 7 ቀናት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ አውጥቷል። በዚህም ምክንያት ከቫይረሱ ባሕሪ አኳያ…
ባሁኑ ሰዓት ስለ ኖቬል ኮሮና ቫይረስ በተለያየ መንገድ የሚናፈሱ ብዙ ወሬዎች ይሰማሉ። ሆኖም አብዛኛዎቹ ማስረጃም ሆነ ማረጋገጫ የሌላቸው ስለሆነ በሕዝብ ዘንድ ፍርሃትንና መደናገርን ከመፍጠር ባሻገር የፈየዱት ነገር የለም። በሂውስተን የኢትዮጵያ…
Dear Ethiopian Community in Houston...Mark your calendars! It is that time again to reminisce and celebrate the Victory of Adwa and its historical significance to Ethiopians, Africans and all black…