የአድዋ በዓል ዝግጅት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተሰረዘ!

ውድ በሂውስተን ከተማና አካባቢ ነዋሪ ወገኖቻችን በሙሉ፥የኮሮና ቫይረስ ድንገተኛ ክስተት ያስከተለውን ቀውስ ተከትሎ የሂውስተን ከተማና አካባቢዋ አስተዳደር ለሚቀጥሉት 7 ቀናት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ አውጥቷል። በዚህም ምክንያት ከቫይረሱ ባሕሪ አኳያ…

Continue Readingየአድዋ በዓል ዝግጅት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተሰረዘ!